Get the information you need with the help of IDNLearn.com's extensive Q&A platform. Ask anything and receive prompt, well-informed answers from our community of knowledgeable experts.

2. በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ የበጎ አድራጎት ክበብ ካሰባሰበው ገቢ ላይ 2890.75 ኢሎ ግራም ዱቄት በመግዛት 1904 ኪሎ ግራም ዱቄት ለወላጅ ያጡ ሕፃናት እና ቀሪው ለአቅመ ደካሞች ለበዓል መዋያ ቢለግስ አቅመደካሞች ስንት ኪሎ ግራም ዱቄት ይደርሳቸዋል?​